Lrc Player
55. ፀምር ጸዓዳ
Unknown artist
[07:13.01]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:25.64] ፀምር ጸዓዳ መሶበ ወርቅ እንተ መና መሶበ ወርቅ
[00:45.32] በትረ አሮን እንተ ሰረጸት መሶበ ወርቅ
[01:54.67] ቀዳማዊት ምድር ያላረፈብሽ የዘር ምልክት
[02:06.88] ዘላለም ድንግል የታተምሽ ለመዳን ምክንያት
[02:19.63] እናትነትን ያስማማሽ ከድንግልና
[02:31.86] ለዓለምም ሁሉ የወለድሽ የሕይወትን መና
[03:34.82] የዓለምን መድኃኒት የፀነስሽ መዝገበ ምሥጢር
[03:47.84] ዘባነ ኪሩቤል የተመቸሽ ሀገረ እግዚአብሔር
[04:00.32] ፀሐይን ያስገኘሽ እመ አምላክ ብርኅት ሰማይ
[04:12.53] የነቢያት ትንቢት ማህተም እንቁ ባሕርይ
[05:15.49] የቅዱሳን መዓዛ አክሊላቸው ሞገሳቸው
[05:28.50] መሶበ ሕይወት የኖሩብሽ ስምሽን ጠርተው
[05:40.98] ለጽጌ ድንግል ያሬድ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም
[05:52.94] የብርሃን ፋና ሆንሽላቸው ድንግል ማርያም
