Lrc Player
60. የስደት ዘመንሽ
Unknown artist
[06:26.41]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:19.54] መከራን ታግሰሽ ገሊላ የገባሽ ፣
[00:34.67] ለዓለም መፅናኛ ነው የስደት ዘመንሽ ፡፡
[00:56.19] በጠላት ፈተና ከሀገር ተሰደሽ ፣
[01:10.80] ስትንከራተቺ አምላክን ታቅፈሽ ፣
[01:21.71] ከገሊላ አንስቶ እስከ ግብፅ በረሃ ፣
[01:34.46] የሚያዝንልሽ አጣሽ የሚሰጥሽ ዉኃ ፡፡
[01:46.16] ሰሎሜ ትመስክር ያየሽውን ጭንቀት ፣
[02:32.38] ዮሴፍም ይናገር የሀዘንሽን ብዛት ፣
[02:43.27] እመቤቴ ማርያም ከአንድ ልጅሽ ጋራ ፣
[02:56.02] በግብፅ በረሃ ያየሽዉ መከራ ፡፡
[03:40.15] ውርጭና ፀሐዩ ሲፈራረቅብሽ ፣
[03:53.16] ረሀብና ጥሙ እንዲያ ሲያንገላታሽ
[04:04.32] በለጋነት ዕድሜ በሄሮድስ ቅናት ፣
[04:17.07] ከልጅሽ ጋር አየሽ መከራ ስደት ፡፡
[05:00.91] ልጅሽ አንዲምረን ስለእኛ እንዲራራ ፣
[05:13.94] ለበረከት ሆነ ያየሽው መከራ
[05:24.83] መልካም ፍሬ አፈራ ያነባሽው ዕንባ ፣
[05:37.32] ምክንያት ለኛ ሆነ ገነት እንድንገባ ፡፡
