Lrc Player

54. ፀምር ዘጌዴዎን

Unknown artist
[04:54.98]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.43] ፀምር ዘጌዴዎን

[00:08.19] ፀምር ዘጌዴዎን እመቤታችን /፪/

[00:30.51] የአማኑኤል እናት የልብሱ መሳርያ

[00:38.49] እሱን የፀነስሽው የሆንሽው ማደርያ

[00:48.58] ዝሐው የአዳም ሥጋ ማጉም ያንች ሥጋ

[00:59.22] መወርወርያው ቃል ነው አልፋና ዖሜጋ

[01:36.66] ሰሪው መንፈስ ቅዱስ ረቂቅ ጥበብ

[01:47.02] ወዮ ዕፁብ ድንቅ አንችን ስናስብ

[01:56.85] የአዳም ተስፋ አንች ነሽ የሴት ቸርነት

[02:06.41] የአቤል የውሀት የሄኖክ በረከት

[02:43.08] የኖህ መርከብ አንቺ የሴም ቡራኬው

[02:53.71] ዮሴፍንም ቆመሽ የምታጽናኚው

[03:03.28] ድልድያቸው የሆንሽ የቀድሞ አባቶች

[03:13.63] የሰላም መሰላል ከኃጢአት የምታስፈችን

[03:49.75] የሳሙኤል ዘይት የሽቱ ሙዳይ

[04:00.13] አንቺ ነሽ እመቤት እመ አዶናይ

[04:09.45] ሰረገላው የሆንሽ የአሚናዳብ

[04:19.28] የኤልሳዕ ጋን አንቺ መሶበ ጥበብ