Lrc Player

10. ንሴብሖ

Unknown artist
[05:11.73]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:16.62] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[00:32.04] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[00:40.80] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[00:55.93] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[01:10.55] እናመስግነው በቅዱሳኑ ምስጋና

[01:21.98] የምስጋና መሥዋዕት መላእክቱ ይሠዋሉና

[01:33.14] ምስጋናና ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይገባል

[01:44.03] ለገናናው አምላክ ለሚፈጸም ሁሉን በቃል

[01:55.47] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[02:10.87] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[02:19.37] በግዞት ሳለን ነፃነት ኣወጀልን

[02:30.00] ፍቅር አገብሮት ከሰማያት ወረደልን

[02:41.16] ሰላም በምድር ሆነ ለሰው ልጆች በጎ ፈቃድ

[02:52.32] ነፍሳችን እንደ ወፍ አመለጠች ከአዳኞች ወጥመድ

[03:04.02] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[03:19.15] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[03:28.19] ለሕዝቡ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች

[03:39.08] በዓለም ታወጀ አደረገን የእርሱ ልጆች

[03:49.91] ሐሞትን የጠጣው በመስቀል ላይ ለኛብሎ

[04:00.26] እንዳይቀር ብሎ ነው የአዳም ልጅ ተሰናክሎ

[04:12.22] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[04:27.36] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[04:36.13] ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ

[04:51.80] ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ