Lrc Player
49. እሴብሕ ጸጋኪ
Unknown artist
[03:42.45]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:03.87] እሴብሕ ጸጋኪ እመቤቴ ሆይ ማርያም/2/
[00:23.78] አንቀጸ ብርሃን ሙዳየ ቁርባን/2/
[00:50.35] የነቢያት ትንቢት የአበው ቀደምት
[00:57.99] የሐዋርያት ቃል ሞገሰ ስብከት
[01:02.51] የሰማዕታት እናት የድል ነሽዎች
[01:09.15] የመነኮሳት ስንቅ የበረኸኞች
[01:14.73] እሴብሕ ጸጋኪ እመቤቴ ሆይ ማርያም
[01:25.88] አንቀጸ ብርሃን ሙዳየ ቁርባን
[01:39.18] በሚገለጥ ጊዜ ልጅሽ በሥልጣን
[01:45.56] ያንጊዜ እንዲሰጠኝ ቁመተ የማን
[01:51.42] ድንግል ሆይ አሳስቢ እንዳልቆም በግራ
[01:58.07] ቃል ኪዳንሽ ይሙላው የእኔን ጅምር ሥራ
[02:04.17] እሴብሕ ጸጋኪ እመቤቴ ሆይ ማርያም
[02:14.79] አንቀጸ ብርሃን ሙዳየ ቁርባን
[02:25.14] መንፈቀ ሌሊት ነው ልጅሽ የሚመጣ
[02:34.72] ተኝቼ እንዳልገኝ እርጂኝ እንድነቃ
[02:40.29] መንፈቀ ሌሊት ነው ልጅሽ የሚመጣ
[02:46.96] ተኝቼ እንዳልገኝ እርጂኝ እንድነቃ
[02:52.79] እሴብሕ ጸጋኪ እመቤቴ ሆይ ማርያም/2/
[03:17.23] አንቀጸ ብርሃን ሙዳየ ቁርባን/2/
