Lrc Player

tewahodo

Unknown artist
[04:32.33]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.45] ሐዋርያት የሰበኩሽ ሰማዕታት የሞቱልሽ

[00:16.63] ጻድቃንም የከበሩብሽ

[00:23.54] ተዋሕዶ ርትዕት ነሽ /፪/

[00:29.79] ጻድቃንም የከበሩብሽ

[00:36.63] ተዋሕዶ ርትዕት ነሽ /፪

[00:43.93] መንፈስ ቅዱስ ወዶ ፈቅዶ

[00:50.47] ፊልጶስን ጋዛ ሰዶ

[00:50.47] ለጃንደረባው ያሰበከሽ

[01:05.57] ተዋሕዶ ሃይማኖት ነሽ

[01:16.70] ለጃንደረባው ያሰበከሽ

[01:21.82] ተዋሕዶ ሃይማኖት ነሽ

[01:28.67] የቀደመች ጽኑ መንገድ

[01:34.95] የሰማዕታት የጽድቅ እምነት

[01:42.92] በሰማይና በምድር ያለሽ

[01:42.92] የቅዱሳን ሃይማኖት ነሽ

[01:58.86] በሰማይና በምድር ያለሽ

[01:58.86] የቅዱሳን ሃይማኖት ነሽ

[02:11.69] ጠላት ዲያብሎስ ቢቃወምም

[02:20.52] ቀስቱን ቢጨርስ ቢፋለምም

[02:30.78] የጸናሽውን በጌታ ደም

[02:36.75] የሚረታሽ ማንም የለም

[02:43.02] የጸናሽውን በጌታ ደም

[02:49.87] የሚረታሽ ማንም የለም

[02:57.27] የአትናትዮስ ልዩ ግርማ

[03:05.54] የቄርሎስ የሰላማ

[03:12.95] የአበው ቅርስ የሊቃውንት

[03:12.95] ተዋሕዶ ቅድስት እምነት

[03:26.34] የአበው ቅርስ የሊቃውንት

[03:33.46] ተዋሕዶ ቅድስት እምነት

[03:40.01] የቅዱስ ያሬድ ጥዑም ዜማ

[03:52.54] የተክለ ሃይማኖት የገሪማ

[03:55.10] የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

[03:55.10] የጽድቅ የሰላም ነሽ እንግጫ