አማናዊት ድንግል ማርያም
[00:28.59] አማናዊት ድንግል ማርያም
[00:35.75] ድንቅ ነሽ በእውነቱ ለዐዳም
[00:41.60] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[00:48.50] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[00:55.14] አማናዊት ድንግል ማርያም
[01:01.79] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[01:07.38] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[01:14.55] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[01:27.04] የአምላክ ማኀደር የሌለሽ አምሳል
[01:34.47] የመላእክት እኅት የሰማዕታት አክሊል
[01:40.58] የተዋሕዶ ምሥጢር አንቺ ነሽ ድንግል
[01:47.48] አምላክ በመውለድሽ አገኘን ሰላምን
[01:53.86] አማናዊት ድንግል ማርያም
[02:00.96] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[02:07.06] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[02:13.98] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[02:26.46] የአባ ሕርያቆስ የቅዳሴ ዜማው
[02:33.62] ድንግል ማርያም ነሽ የአዳም ተስፋው
[02:40.01] የጸሎት ፍሬ ነሽ የኢያቄም የሐና
[02:46.65] ታስበሽ ኖረሻል በአምላክ ኅሊና
[02:52.77] አማናዊት ድንግል ማርያም
[03:00.47] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[03:05.78] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[03:13.48] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[03:25.44] ንጽሕት ብፅዕት ቅድስት ወቡሩክት
[03:32.61] እንደ አንቺ አልተገኘም ከምድር ፍጥረት
[03:39.26] ምልዕተ ጸጋ የክርስቶስ እናት
[03:45.89] የተመረጥሽ ቅድስት ማኅደረ መለኮት
[03:52.28] አማናዊት ድንግል ማርያም
[03:59.45] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[04:05.04] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[04:11.95] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[04:24.69] የቅዱሳን አበው የሃይማኖት በትር
[04:31.86] የካህናት ሢመት የደናግል ክብር
[04:38.50] የኖኅ መርከብ የአብረሃም ድንኳን
[04:45.41] መብዐ ስንቃቸው ነሽ የመንገድ ብርሃን
[04:51.53] አማናዊት ድንግል ማርያም
[04:58.68] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[05:04.52] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[05:11.71] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
[05:18.08] አማናዊት ድንግል ማርያም
[05:33.22] ድንቅ ነሽ በእውነት ለአዳም
[05:33.75] የሕይወት እንጀራን የወለድሽልን
[05:37.73] እውነተኛ መብል ካንቺ ተሰጠን
