Lrc Player

ከተራራው ማዶ

ጃኖ ባንድ
[06:26.48]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[01:04.16] ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ

[01:14.91] አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ

[01:19.16] ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ

[01:29.16] እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ

[01:35.16] ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ

[01:43.91] አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ

[01:48.91] ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ

[01:59.31] እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ

[02:29.19] አፈር እየፈጨን ብንጋግር ብንቀምሰው

[02:33.56] የሚቆጣንም ሰው በሌለበት ትዝ ትዝ ይለኛል

[02:40.45] ተኳርፈን ተጨንቀን በማርያም ጣት ታርቀን

[02:44.44] ያሰርነው ቀለበት ለፍቅራችን ታዛ

[02:48.95] ባንገት ልብሷ ጥለን ዝናብ ተጠልለን ስንተያይ

[02:55.19] ትዝ ትዝ ይለኛል

[02:58.69] ተቃቅፈን የሳቅነው ምድርን ልታሞቀው

[03:01.69] በፈካችው ፀሀይ መቼም አይጠፋም ካይኔ የእሷ እና የኔ

[03:11.44] መቼም አይጠፋም ካይኔ የእሷ እና የኔ

[03:16.94] እሷን የልቤን ንግስት ሳባዊት እንስት

[03:23.44] መቼም ማሰብ አልታክት ማሰብ አልታክት

[03:52.94] ከተራራው ማዶ ማዶ ማዶ ወዲያ ከእናቴ ደጅ

[04:01.69] አለች የልጅነት ልብ ያፈራት ወዳጅ

[04:07.20] ስንዋደድ ኖረን ኖረን ኖረን ቢያለያየን ጊዜ

[04:16.19] እንኳን ሰውን እንባ ተናነቀው ወንዜ

[04:46.69] ማወቅ አናንቆን ሃሳብ አራርቆን

[04:49.44] መፍትሄ ላይሆን መለያየቱ

[04:52.45] መደማመጥ እርቆን ግለኝነት ከንቱ

[04:55.44] እንዳልተፋቀርን ለየን ከስንቱ

[04:58.69] ወይኔን አልደላኝ ወይ እሷ አልተመቻት

[05:01.19] እንጃልኝ እንጃ መላ አጥቻለሁ

[05:04.44] ቀን እንዳለያየን ቀን እስኪመልሰን

[05:07.69] እንዲያው ዝም ብዬ ተስፋ አደርጋለው

[05:11.70] መቼም አይጠፋም ካይኔ

[05:15.69] የእሷ እና የኔ መቼም አይጠፋም ካይኔ

[05:21.94] የእሷ እና የኔ እሷን የልቤን ንግስት

[05:26.44] ሳባዊት እንስት

[05:29.33] መቼም ማሰብ አልታክት ማሰብ አልታክት