Guramayle
[00:05.65] ዓይኑ ማረከኝ ስል ከንፈሩ ገሎኛል
[00:07.90] ደሞ ከሞትኩበት ፍቅር ያስነሳኛል
[00:15.40] Dear my love ይለኛል ከዚያም የኔ ፍቅር
[00:20.65] ስንቱን ቋንቋ ችዬ ከሱ ልነጋገር
[00:25.91] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[00:30.90] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[00:36.65] ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ
[00:44.66] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[00:48.66] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[00:54.40] ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ
[01:09.16] የተቀባው ሽቶ የገላው ጠረን
[01:14.15] ብሉኝ ብሉኝ ይላል የቀረቡት እንደሆን
[01:19.91] ከከንፈር ከጥርሱ ከአይኑ ፍቅር ይዞኝ
[01:24.66] እወዘወዛለሁ ኸረ ማን ያስጠለኝ
[01:29.90] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[01:32.16] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[01:40.66] እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ የግሌ
[01:48.16] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[01:52.66] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[01:58.41] ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ
[02:13.41] አካል ሰውነቱ እንደ ህፃን ልጅ
[02:18.16] አቤት መለስለሱ አቤት ሲያስጎመጅ
[02:23.40] የኔ እግር እንዳንተ ምን አለሰለሰው
[02:28.65] ከኔ ቤት አንተ ቤተ የተመላለሰው
[02:35.15] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[02:38.66] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[02:44.65] ጉንፌን አውልቄ ለበስኩኝ ቦላሌ
[02:52.41] ጉራማይሌ ልጁ ጉራማይሌ ቋንቋው
[02:58.91] ጉራማይሌ ልብሱ ጉራማይሌ ቋንቋው
[03:02.40] እመቤቴ ማርያም አርጊልኝ የግሌ
[03:12.16] በፈረንሳዮቹ ቋንቋ በእንግሊዘኛ ቢናገር
[03:16.90] በጣልያንኛ ቢገጥም በጀርመንኛ ቢፎክር
[03:22.15] ከአፉ ማር ይፈሳል ልጁ ለዛ አለው አንደበቱ
[03:27.15] እስቲ ይጫወት ይፈንድቅ ያለሱ አይደምቅም ቤቱ
[03:34.91] ጨዋታህ ይናፍቀኛል ያራዳ ልጅ ቆንጆ ሰው
[03:40.16] በለሰለሱ እጆችህ ና ገላዬን ደባብሰው
[03:50.15] ጉራማይሌ
[03:53.40] ጉራማይሌ
[03:55.40] ጉራማይሌ
[03:57.91] ጉራማይሌ
[04:00.66] ጉራማይሌ
[04:02.90] ጉራማይሌ
[04:05.65] ጉራማይሌ
[04:08.90] ጉራማይሌ
[04:11.16] ጉራማይሌ
